ከ«አባታችን ሆይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አባታችን ሆይ''' (ግዕዝ፦ '''አቡነ ዘበሰማያት''') ወይም '''የጌታ ጸሎት''' በማቴዎስ ወንጌል 6 እና ...»
 
typo
መስመር፡ 3፦
በማቴዎስ ወንጌል 6፦
 
:በሰማያት የምይኖርየምትኖር አባታችን ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፣ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ አሜን።
 
በ[[ሉቃስ ወንጌል]] 11 ከማቴዎስ ትንሽ ይለያል፦
 
:በሰማያት የምይኖርየምትኖር አባታችን ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን <u>ዕለት ዕለት</u> ስጠን፤ <u>ኃጢአታችንንም ይቅር በለን</u>፣ እኛ ደግሞ የበደሉንን <u>ሁሉ</u> ይቅር <u>ብለናልና</u>፣ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።
 
[[መደብ:ክርስትና]]