ከ«ፊሊፒንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 6፦
ጨዋታ በፊሊፒንስ በተለይም [[ቢሊያርድስ]] ([[ከረንቦላ]]ን የሚመስል)፣ [[ቦውሊንግ]]ና [[ሠንተረዥ]] (ቼዝ) ይወደዳሉ። [[እግር ኳስ]]ና [[ቡቅሻ]] ደግሞ በጣም ይወደዳሉ።
 
90 ከመቶ የፊሊፒንስ ኗሪዎች [[የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን]] ምዕመናን ናቸው፣ በየከተማውንበየከተማውም ስፓኒሾች ከድንጋይ የሠሩ አቡያተ ክርስቲያናት አሁንም አሉ። ሌላ 5 ከመቶ እስላሞች ናቸው፣ የቀሩትም 5 ከመቶ አረመኔ ልማዶች ወይም ሌላ እምነት የሚከተሉ ናቸው።
 
ብዙ የፊሊፒንስ ኗሪዎች ከ[[ቀርከሃ]] ወይም [[ዘምባባ]] እንጨት በተሠራ በቀላል መኖርያ ማደር ይመርጣሉ። ኗሪ ባህሎች ከ[[እስፓንያ]]፣ ከ[[ሜክሲኮ]]፣ ከ[[ፖሊኔዥያ]]፣ ከ[[አሜሪካ]]፣ ከ[[ቻይና]]፣ ከሌሎችም እስያዊ አገራት ተጽእኖዎች በመቀላቀሉ፣ እንዲሁም የፊሊፒንስ አበሳሰል ከነዚህ ተጽእኖዎች ሁሉ ይወክላል።