ከ«የአባይ ሙላቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|220px|የአባይ ሙላቶች '''የአባይ ሙላቶች''' በግብጽና በሱዳን ስድስት የተቆጠሩ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''የአባይ ሙላቶች''' በ[[ግብጽ]]ና በ[[ሱዳን]] ስድስት የተቆጠሩ የውሃ ሙላቶች ናቸው። ከ[[ግሪክኛ]] ስማቸው 6 «ካታራክቶች» ማለት ፏፏቴዎች ሲባሉ እንዲያውም ከፏፏቴዎች ያንሳሉ።
 
* አንደኛው ሙላት በግብጽ [[አስዋን]] ይገኛል። [[የአስዋን ገደብግድብ]] ከዚህ በላይ በ[[1960ዎቹ]] ተሠርቶ [[የናሠር ሃይቅ]] ፈጠረ።
* ሁለተኛው ሙላት በስሜን ሱዳን ነበር፣ አሁንም ከናሠር ሃይቅ በታች ተሠመጠ።
* ሦስተኛው እስከ ስድስተኛው ሙላቶች ደግሞ በስሜን ሱዳን ይገኛሉ።