ከ«የኩሽ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
«ኩሽ» የሚለው ስም መጀመርያ በ[[ግብጽ]] መዝገቦች የታየው በ[[2 መንቱሆተፕ]] ዘመን ነው። ያው ፍርዖን በ2092 እና 2090 ዓክልበ. ግድም ከ[[2ኛው ፏፏቴ]] ወደ ደቡብ በኩሽ ላይ ዘመተ።
 
ከ[[16ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] እስከ [[11ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ድረስ ኩሽ በዛሬው [[ሱዳን]] ለግብጽ አዲስ መንግሥት ተገዥ ሆነ።ነበር። ከዚያ እንደገና ነጻ ሆነ፣ በ[[8ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ደግሞ የኩሽ ነገሥታት ደግሞ በግብጽ የ[[25ኛው ሥርወ መንግሥት]] ፈርዖኖች ሆኑ፤ እስከ [[ሶርያ]]ም ድረስ አገሩን አቀኑ።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}