ከ«ንጉስ ጊንጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

5 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
 
[[ስዕል:Kingscorpion.jpg |thumb|300px| የንጉሥ ጊንጥ ቅርጽ በ[[የጊንጥ ዱላ|ጊንጥ ዱላ]] ላይ።]]
'''«ጊንጥ»''' (አጠራሩ በ[[ግብጽኛ]] እርግጠኛምናልባት አይደለም«ሠልክ» ነው) ከ[[ግብጽ]] [[የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት|ቀድሞ ዘመነ መንግሥት]] ወቅት በፊት በሆነው ጊዜ የነበረ ንጉሥ። ከ[[ናርመር]] ትንሽ አስቀድሞ ሲገዛ በመላው አገሩ ላይ እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ብዙ የተበለጠ መረጃ [[የጊንጥ ዱላ]] በተባለው ቅርስ ላይ ይገኛል።
 
በ[[አቢዶስ]] ከተማ፣ «ንጉሥ ጊንጥ» የተባለው ሰው መቃብር ለ[[ሥነ ቅርስ]] ይታወቃል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ፣ ይህ ግለሠብ ሌላ ንጉሥ ጊንጥ ይሆናል።
20,425

edits