ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 40 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q189582 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 11፦
ከናርመር ዘመን በኋላ የነገሠው (የ1ኛ ሥርወ መንግሥት 2ኛው ፈሮዖን) በዛሬው የሥነ ቅርስ ሊቃውንት ዘንድ «አሃ» ወይም «ሆር-አሃ» ይባላል። በማኔጦን ዘንድ ከሜኒስ ቀጥሎ የነገሠው ፈርዖን «አጦጢስ» ሲሆን፣ በሌሎች ጥንታዊ የግብጽ ነገሥታት ዝርዝሮች መሠረት የ2ኛው ፈርዖንና የሜኒ ተከታይ ስም [[ቴቲ]] (ወይም ኢቴቲ) ተባለ። እያንዳንዱ ፈርዖን አያሌ ስሞች ስለነበሩት፣ በትክክል ለማለት ትንስ ቢያስቸግርም በአብዛኛው አስተሳስብ በኩል ይህ ቴቲ እና አሃ አንድ ንጉሥ ነበሩ።
 
[[መደብ:ፈርዖንየቀድሞ ዘመን ፈርዖኖች]]
 
{{Link GA|de}}