ከ«ሳንስክሪት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 130 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q11059 ስላሉ ተዛውረዋል።
change link
መስመር፡ 1፦
'''ሳንስክሪት''' ጥንታዊ የ[[ሕንድ]] ቋንቋ ነበር። ለ[[ሕንዱ]] ለ[[ቡዲስም|ቡዳ]] እና ለ[[ጃይን]] ሃይማኖቶች እንደ ቅዱስ ቋንቋ ተቆጠረ። ብዙ ዘመናዊ ቋንቋዎች እንደ [[ህንዲ]] [[ማራጢ]] ወዘተ. የወጡ ከሳንስክሪት ነው። በዚህ ረገድ እንደ [[ሮማይስጥ]] ለ[[አውሮጳ]] ወይም እንደ [[ግዕዝ]] ለ[[ኢትዮጵያ]] የሚመስል ሁናቴ አለው። እስከ ዛሬም ድረስ ከሕንድ 22 ይፋዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይገኛል።
 
== ፊደል ==