ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 23፦
: ሳርጎን የዓለም ንጉሥ በ34 ውግያዎች አሸናፊ ሆነ፤ እስከ ባህር ዳርቻ ድረስ የከተሞችን ግድግዶች አፈራረሰ። የ[[ሜሉሓ]] መርከቦች፣ የ[[ማጋን]] መርከቦች፣ የ[[ድልሙን]] መርከቦች በአካድ ወደብ አሠረ። ላይኛው አገራት ተሰጠ፦ ማሪ፣ [[ያርሙቲ]]፣ [[ኤብላ]]፣ እስከ አርዘ ሊባኖስ ደን፣ እስከ ብር ተራሮች ድረስ። ሳርጎን ኤንሊል ተፎካካሪ ያልፈቀደለት ንጉሥ፣ ቀን በቀን በፊቱ 5400 ሰዎች ዳቦ እንዲበሉ አደረገ።
: ሳርጎን የዓለም ንጉሥ ኤላምንና [[ማርሐሺ|ፓራሕሱም]]ን አሸነፈ። የሉሒሻን ልጅ ሂሸፕራሺኒ፥ የኤላምን ንጉሥ፥ ማረከው።»
 
ከሳርጎን በፊት የሱመር ይፋዊ እና መደበኛ ቋንቋ ሱመርኛ ሲሆን፣ በአካድ መንግሥት ከሳርጎን ጀምሮ አካድኛ ይፋዊ ሆነ። ይህ የ[[ሴማዊ ቋንቋዎች]] ቤተሠብ አባል ነው። ከዚህ በላይ ለጊዜው በኤላም አካድኛ ይፋዊ ሆኖ እንዳደረገው ይመስላል።
 
''የቀድሞ ነገሥታት ዜና መዋዕል'' (ABC 20)<ref>[http://www.livius.org/cg-cm/chronicles/abc20/kings.html ABC20]</ref> ስለ ሳርጎን እንዲህ ይላል፦