ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 7፦
 
==ንጉሥ ከመሆኑ በፊት==
[[ስዕል:SargonBirth of AkkadSargon BM ME K.3401.jpg|200px| right| thumb|ይህ አካዳዊ ነሐስ ራስ ቅርጽየሳርጎን ምናልባትልደት ሳርጎንንየሚነግር ያሳያል።ጽላት]]
''የሳርጎን ትውፊት'' በተባለው [[ሱመርኛ]] ጽላት<ref>[http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/cgi-bin/etcsl.cgi?text=t.2.1.4# ሱመርኛው የሳርጎን ትውፊት] {{en}}</ref> የአባቱ ስም [[ላዕቡም]] ይሰጣል። የነገሥታት ዝርዝር የሳርጎን አባት የአጸድ ጠባቂ እንደ ነበር ይለናል። በኋላ ዘመን (7ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.) በ[[አሦርኛ]] በተጻፈ ትውፊት ዘንድ፣ ሳርጎን «እናቴ ዝቅተኛ ነበረች፤ አባቴንም አላወቅሁም፣ የአባቴም ወንድም በተራራ ይኖራል» ይላል። ግልጽ የሚሆነው ከንጉሣዊ መነሻ አለመሆኑ ነው። የአሦርኛው ሰነድ ደግሞ እንዳለው እናቱ ዲቃላ ማሳደግ ባለመቻሏ በሸምበቆ ቅርጫት ውስጥ በወንዙ ላይ አስቀመጠችውና የመስኖ ቆፋሪ የሆነ ሰው አኪ አገኝቶት አሳደገው። ሳርጎን ያደገበት መንደር «አዙፒራኑ» በ[[ኤፍራጥስ]] ዳር ሲሆን አኪ የአጸዱ ጠባቂ እንዲሆን እንዳስተማረው ይጨምራል።<ref>[http://www.fordham.edu/halsall/ancient/2300sargon1.html አሦርኛው የሳርጎን ትውፊት] {{en}}</ref>
 
መስመር፡ 25፦
 
''የቀድሞ ነገሥታት ዜና መዋዕል'' (ABC 20)<ref>[http://www.livius.org/cg-cm/chronicles/abc20/kings.html ABC20]</ref> ስለ ሳርጎን እንዲህ ይላል፦
[[ስዕል:Sargon of Akkad.jpg|200px| right| thumb|ይህ አካዳዊ ነሐስ ራስ ቅርጽ ምናልባት ሳርጎንን ያሳያል።]]
 
: «ባሕሩን በምሥራቅ ተሻገረ፣
: በ11ኛው ዓመት ምዕራቡን አገር እስከ ሩቅ ጫፉ ድረስ አሸነፈ።