ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 15፦
 
==የሳርጎን መንግሥት==
[[ስዕል:Empire akkadAlterOrient.svgpng|thumb|300px|left|የሳርጎን ግዛትና ዋና ዘምቻዎችግዛት (ሌላ አስተያየት)]]
ስለ ሳርጎን መንግሥት በአካድ የተለያዩ ምንጮች አሉ። የሚከተለው ታላቅ የጽላት መዝገብ ስለ ሳርጎን መንግሥት ብዙ መረጃ ይሰጣል<ref>[http://www.cdli.ucla.edu/cdlisearch/search/index.php?SearchMode=Browse&ResultCount=1&txtID_Txt=P227509 CDLI የሳርጎን ጽላት]</ref>፦
 
መስመር፡ 62፦
በአሦርኛው ''ሳርጎን ትውፊት'' እንደሚለው፣
 
: «ለ[...]4 ዓመታት መንግሥቴን ገዛሁት። የጥቁር ራስ ሕዝብ ላይ ገዛሁት፣ ነገሥኩት፤ ታላላቅ ተራሮች በነሐስ መጥረቢያዎች አጠፋሁ። በላይኛ ተራሮች ወጣሁ፣ በታችኛ ተራሮች በኩል ፈነዳሁ። የባሕሩን አገር ሦስት ጊዜ ወረርሁት፣ ድልሙንን ያዝኩ። ወደ ታላቅ ዱር-ኢሉ ወጣሁ። ... ከኔ በኋላ የሚከበር ማናቸውንም ንጉሥ... የጥቁር ራስ ሕዝብ ላይ ይግዛ፣ ይነግስ። ታላላቅ ተራሮች በነሐስ መጥረቢያዎች ያጥፋቸው፤ በላይኛ ተራሮች ይውጣ፣ በታችኛው ተራሮች በኩል ይፈነዳ፤ የባሕሩን አገር ሦስት ጊዜ ይውረር፤ ድልሙንን ይይዝ፣ ወደ ታላቅ ዱር-ኢሉ ይውጣ።»
 
==ቤተሠብ==