ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 16፦
==የሳርጎን መንግሥት==
 
ስለ ሳርጎን መንግሥት በአካድ የተለያዩ ምንጮች አሉ። የሚከተለው ታላቅ የጽላት መዝገብ ስለ ሳርጎን መንግሥት ብዙ መረጃ ይሰጣል<ref>[http://www.cdli.ucla.edu/cdlisearch/search/index.php?SearchMode=Browse&ResultCount=1&txtID_Txt=P227509 CDLI የሳርጎን ጽላት]</ref>፦
 
: «ሳርጎን የዓለም ንጉሥ ከ9 የአካድ ሥራዊቶች ጋር [[ኡሩክ]]ን አሸነፈ። እርሱ እራሱ ሀምሳ ከንቲቦችንና ንጉሡን እርሱ እራሱ ማረከ። በናጉርዛም ደግሞ በውግያ ተዋገና አሸነፈ። እንደገና ለ3ኛ ጊዜ ሁለቱ ተዋጉና እርሱ አሸነፈ።
የሚከተለው ታላቅ የጽላት መዝገብ ስለ ሳርጎን መንግሥት ብዙ መረጃ ይሰጣል<ref>[http://www.cdli.ucla.edu/cdlisearch/search/index.php?SearchMode=Browse&ResultCount=1&txtID_Txt=P227509 CDLI የሳርጎን ጽላት]</ref>፦
 
: «ሳርጎን የዓለም ንጉሥ ከ9 የአካድ ሥራዊቶች ጋር [[ኡሩክ]]ን አሸነፈ። ሀምሳ ከንቲቦችንና ንጉሡን እርሱ እራሱ ማረከ። በናጉርዛም ደግሞ በውግያ ተዋገና አሸነፈ። እንደገና ለ3ኛ ጊዜ ሁለቱ ተዋጉና እርሱ አሸነፈ።
: ኡሩክ ከተማ አጠፋ፣ ከዚያም ግድግዶቹን አፈራረሰ። የጦር መሳርያዎቹን ከኡሩካዊው ሰው ጋር አጋጨ፣ ድልም አደረገው። ከ[[ሉጋል-ዛገ-ሲ]] የኡሩክ ንጉሥ ጋር የጦር መሳርያዎቹን አጋጨ፣ ከዚያም ያዘው። በአንገት ብረት ወደ መቅደሱ በር አመጣው። ሳርጎን የአካድ ንጉሥ ከ[[ዑር]] ሰው ጋር የጦር መሳርያዎቹን አጋጨ፣ ድልም አደረገው። ከተማውን አጠፋ፣ ከዚያም ግድግዶቹን አፈራረሰ። የጨረቃ ጣኦት መስጊድ አጠፋ፣ ከዚያም ግድግዶቹን አፈራረሰ። ከ[[ላጋሽ]] እስከ ባሕር ድረስ ያሉትን አገሮች ሁሉ አጠፋቸው፣ መሣሪያዎቹንም በባሕር አጠባቸው።
: ደግሞ በ[[ኡማ]] ከተማ ላይ በውግያ ድል አደረገ። ለአገሩ ንጉሥ ለሳርጎን ኤንሊል ጠላትን አልሰጠውም። ከላይኛው ባሕር እስከ ታችኛው ባሕር ድረስ ያለውን ግዛት ኤንሊል ሰጠው። በተጨማሪ ከታችኛው ባሕር እስከ ላይኛው ባሕር ድረስ የአካድ ዜጋዎች ብቻ አገረ-ገዥነትን ያዙ። የ[[ማሪ]] ሰው እና የ[[ኤላም]] ሰው በአገሩ ንጉሥ ሳርጎን ፊት ለማገልገል ቆሙ። ያገሩ ንጉሥ ሳርጎን [[ኪሽ]]ን ወደ ቀድሞ ሥፍራዋ መለሳት፤ ከተሞቿም ለእርሱ ጣቢያ ሆነው ተመደቡ።