ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Orientmitja2300aC.png|thumb|350px|የሳርጎን ግዛትና ዋና ዘምቻዎች]]
[[ስዕል:Sargon of Akkad.jpg|200px| right| thumb|ይህ አካዳዊ ነሐስ ራስ ቅርጽ ምናልባት ሳርጎንን ያሳያል።]]
 
'''ታላቁ ሳርጎን''' ([[አካድኛ]]፦ '''ሻሩ-ኪን''' «ዕውነተኛ ንጉሥ») ከ2077 እስከ 2064 ዓክልበ. ግድም ድረስ ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]]) የ[[አካድ]] ንጉሥ ነበረ።
 
Line 8 ⟶ 7:
 
==ንጉሥ ከመሆኑ በፊት==
[[ስዕል:Sargon of Akkad.jpg|200px| right| thumb|ይህ አካዳዊ ነሐስ ራስ ቅርጽ ምናልባት ሳርጎንን ያሳያል።]]
 
''የሳርጎን ትውፊት'' በተባለው [[ሱመርኛ]] ጽላት<ref>[http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/cgi-bin/etcsl.cgi?text=t.2.1.4# ሱመርኛው የሳርጎን ትውፊት] {{en}}</ref> የአባቱ ስም [[ላዕቡም]] ይሰጣል። የነገሥታት ዝርዝር የሳርጎን አባት የአጸድ ጠባቂ እንደ ነበር ይለናል። በኋላ ዘመን (7ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.) በ[[አሦርኛ]] በተጻፈ ትውፊት ዘንድ፣ ሳርጎን «እናቴ ዝቅተኛ ነበረች፤ አባቴንም አላወቅሁም፣ የአባቴም ወንድም በተራራ ይኖራል» ይላል። ግልጽ የሚሆነው ከንጉሣዊ መነሻ አለመሆኑ ነው። የአሦርኛው ሰነድ ደግሞ እንዳለው እናቱ ዲቃላ ማሳደግ ባለመቻሏ በሸምበቆ ቅርጫት ውስጥ በወንዙ ላይ አስቀመጠችውና የመስኖ ቆፋሪ የሆነ ሰው አኪ አገኝቶት አሳደገው። ሳርጎን ያደገበት መንደር «አዙፒራኑ» በ[[ኤፍራጥስ]] ዳር ሲሆን አኪ የአጸዱ ጠባቂ እንዲሆን እንዳስተማረው ይጨምራል።<ref>[http://www.fordham.edu/halsall/ancient/2300sargon1.html አሦርኛው የሳርጎን ትውፊት] {{en}}</ref>
 
Line 14 ⟶ 13:
 
''የነገሥታት ዝርዝሩ''ና ''[[የባቢሎን መቅደስ ዜና መዋዕል]]'' (ወይም «የቫይድነር ዜና መዋዕል» <ref>[http://www.livius.org/cg-cm/chronicles/abc19/weidner.html ABC19]</ref>) የተባለው ጽላት ሳርጎን የኡር-ዛባባ «ዋንጫ ተሸካሚ» በማድረጋቸው ከሱመርኛው ''ሳርጎን ትውፊት'' ጋራ ይስማማሉ። ዜና መዋዕሉ እንዲህ አለው፦ ''ኡር-ዛባባ ዋንጫ ተሸካሚውን ሳርጎንን የመቅደሱን ወይን ጠጅ መሥዋዕት እንዲቀይር አዘዘው። አልቀየረም ግን ለመቅደሱ ቶሎ እንዲሠዋ ጠነቀቀ።'' ከዚህ በኋላ በአረመኔው ጣኦት ሜሮዳክ ሞገስ የዓለም 4 ሩቦች ግዛት እንዳገኘው በማለት ይጨምራል። ይህ ማለት በ[[ኒፑር]] የነበሩት ቄሳውንት ንጉሥነቱን እንዳዳገፉት ይሆናል።
 
==የሳርጎን መንግሥት==
 
ስለ ሳርጎን መንግሥት በአካድ የተለያዩ ምንጮች አሉ።
 
''የቀድሞ ነገሥታት ዜና መዋዕል'' (ABC 20)<ref>[http://www.livius.org/cg-cm/chronicles/abc20/kings.html ABC20]</ref> ስለ ሳርጎን እንዲህ ይላል፦
 
: «ባሕሩን በምሥራቅ ተሻገረ፣
: በ11ኛው ዓመት ምዕራቡን አገር እስከ ሩቅ ጫፉ ድረስ አሸነፈ።
: በአንድ ሥልጣን ሥር አመጣው፣ ሐውልቶችን በዚያ አቆመ፣
: የምዕራቡም ምርኮ በጀልባዎች አዛወረ።
: የችሎቱ ሹሞች የ10 ሰዓት ቀን እንዲቀመጡ አደረገና
: የአገራት ወገኖችን በአንድነት ገዛ።
: ወደ [[ካዛሉ]] ገሥግሦ ካዛሉ የፍርስራሽ ቁልል አደረገው፣
: የወፍ መሥፈሪያ ቦታ ስንኳ አልቀረም።
: በኋላ፣ በእርጅናው፣ አገራት ሁሉ እንደገና አመጹና
: በአካድ ከበቡት። ሳርጎን ለመውጋት ወጥቶ ድል አደረጋቸው።
: ገለበጣቸው፣ ሰፊ ሥራዊታቸውን በተናቸው።
: በኋላ፣ [[ሱባርቱ]] በመላው ሓያላት ሳርጎንን አጠቃ፣ ወደ ጦሩ ጠራው።
: ሳርጎን ደፈጣ አዘጋጅቶ በፍጹም ድል አደረጋቸው።
: ሰፊ ሥራዊታቸውን በተናቸው፣
: ንብረታቸውንም ወደ አካድ ላከው።
: የ[[ባቢሎን]] ጒድጓድ አፈር ቆፍሮ
: አዲስ ባቢሎን በአካድ ፊት ሠራ።
: ስላደረገው በደል ታላቅ ጌታ ሜሮዳክ ተቆጥቶ ቤቱን በረሃብ አጠፋ።
: ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ተገዦቹ አመጹበት፣
: ሜሮዳክም በመናወዝ ቀሠፈው።»
 
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}