ከ«ሐምሌ ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

518 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
(«ሐምሌ 5» ወደ «ሐምሌ ፭» አዛወረ)
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ]] ደሴቶች ከ[[ፖርቱጋል|ብርቱጋል]] ነፃነታቸውን አወጁ።
 
*[[2005|፳፻፭]] ዓ/ም - በሰሌዳ ቁጥር ኢቲ- ኤ ኦ ፒ (ET-AOP) የተመዘገበው [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] [[ቦይንግ 787 ድሪምላይነር]] አየር ዠበብ በዛሬው ዕለት በ[[ሎንዶን]] 'ሂዝሮው' ጥያራ ጣቢያ እንደቆመ የእሳት አደጋ ደረሰበት። ይኽ አደጋ የተከሰተው ጥያራው መንገደኞችን አሣፍሮ ከ[[አዲስ አበባ]] ከገባ ከስምንት ሰዓታት በኋላ ነው።
 
 
==ልደት==
3,107

edits