ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Sargon of Akkad.jpg|200px| right| thumb|ይህ አካዳዊ ነሐስ ራስ ቅርጽ ምናልባት ሳርጎንን ያሳያል።]]
 
'''ታላቁ ሳርጎን''' ([[አካድኛ]]፦ '''ሻሩ-ኪን''' «ዕውነተኛ ንጉሥ») ከ2077 እስከ 2064 ዓክልበ. ግድም ድረስ ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]]) የ[[አካድ]] ንጉሥ ነበረ።
 
''[[የሱመር ነገሥታት ዝርዝር]]'' ቅጂዎች ለ56,ለ56፥ 55 ወይም 54 ዓመታት እንደ ገዛ ቢሉንም፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ የተገኙት ሰነዶች ለአራት ልዩ ልዩ ዓመቶች ብቻ ተገኝተዋል። ስለዚህ በጣም ረጅም ዘመን እንደ ገዛ አጠራጣሪ ነው።
 
የታወቁት 4 ዓመት ስሞች እንዲህ ናቸው፦ «ሳርጎን ወደ [[ሲሙሩም]] የሄደበት ዓመት»፣ «ሳርጎን [[ኡሩአ]]ን ያጠፋበት ዓመት»፣ «ሳርጎን [[ኤላም]]ን ያጠፋበት ዓመት»፣ እና «[[ማሪ]] የጠፋበት ዓመት» ናቸው።<ref>[http://cdli.ucla.edu/tools/yearnames/HTML/T2K1.htm የሳርጎን ዓመት ስሞች]</ref> ይህ የዓመት ስሞች አቆጣጠር ዘዴ የሚታወቀው በዋናነት ከሳርጎን ዘመን ጀምሮ ነው።