ከ«ታላቁ ሳርጎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ታላቁ ሳርጎን''' ([[አካድኛ]]፦ '''ሻሩ-ኪን''' «ዕውነተኛ ንጉሥ») ከ2077 እስከ 2064 ዓክልበ. ግድም ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]]) የ[[አካድ]] ንጉሥ ነበረ።
 
በኋላ ዘመን የተጻፉ መዝገቦች ለ54 ዓመታት እንደ ገዛ ቢሉንም፣ በሥነ ቅርስ ለከዘመኑ የተገኙት ሰነዶች ለአራት ልዩ ልዩ ዓመቶች ብቻ ተገኝቷል። ስለዚህ በጣም ረጅም ዘመን እንደ ገዛ አጠራጣሪ ነው።
 
የታወቁት 4 ዓመት ስሞች እንዲህ ናቸው፦ «ሳርጎን ወደ [[ሲሙሩም]] የሄደበት ዓመት»፣ «ሳርጎን [[ኡሩአ]]ን ያጠፋበት ዓመት»፣ «ሳርጎን [[ኤላም]]ን ያጠፋበት ዓመት»፣ እና «[[ማሪ]] የጠፋበት ዓመት» ናቸው።<ref>[http://cdli.ucla.edu/tools/yearnames/HTML/T2K1.htm የሳርጎን ዓመት ስሞች]</ref> ይህ የዓመት ስሞች አቆጣጠር ዘዴ የሚታወቀው በዋናነት ከሳርጎን ዘመን ጀምሮ ነው።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
== ዋቢ መጽሐፍት ==
 
<references/>
 
[[መደብ:የአካድ ነገሥታት]]