ከ«መልከ ጼዴቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
sp - I always get these words mixed up, my bad
adding በተጨማሪ መልከ ጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው የሚል ልማድ ወይም ሃልዮ ይኖራል። If anyone has good sources explaining that it would be nice
መስመር፡ 19፦
በ[[አዲስ ኪዳን]] ደግሞ ቅዱስ [[ጳውሎስ]] ''[[ወደ ዕብራውያን]]'' ሲጽፍ በ5፡6 ይህ መዝሙር ስለ [[መሢሕ]] ትንቢት መሆኑን አውቆ ይጠቅሰዋል። በምዕራፍ 6፡20 [[ኢየሱስ]] እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው እንደ ሆነ በግልጽ ያስተምራል። በተለይ በምዕራፍ 7 ስለ መልከ ጼዴቅ ይጽፋል። የ«መልከ ጼዴቅ» ትርጉም «የጽድቅ ንጉሥ» ሲሆን «የሳሌም ንጉሥ» ደግሞ «የሰላም ንጉስ» ማለት እንደ ነበር ይገልጻል። ከአብራም የላቀ፣ አብራምም ለእርሱ አስራት የሰጠው፣ ደግሞ በዳዊት ዘላለማዊ ቄስ የተባለው ስለ ሆነ፣ የክርስቶስ አምሳል እንደ ነበረ ያሳውቀናል።
 
ከአብራም በቀር አሕዛብ በሙሉ አረመኔ ሲሆኑ የዚህ ዘላለማዊ ቄስ መታወቂያ ወይም ማንነት ለዘመናት ምስጢራዊ ጥያቄ ሆኖአል። በአንዳንድ በተለይ በአይሁዶች መምህራን ዘንድ፣ ይህ መልከ ጼዴቅ በእውነት የ[[ኖህ]] ልጅ [[ሴም]] ነበረ፣ ሹመቱም ከ[[ማየ አይህ]] በፊት ስለ ኖረ ነበር። ሌሎች ሊቃውንት እንደሚሉ፣ መልከ ጼዴቅ እራሱ መሲህ ነበረ፣ በአብራም ዘመን ለጊዜው ጉብኝት ያደረገው ወልድ (መሲህ) ነበር። በተጨማሪ መልከ ጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው የሚል ልማድ ወይም ሃልዮ ይኖራል።
 
ከዚህ በላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ስለ መልከ ጼዴቅ የተለያዩ ትምህርቶችና ታሪኮች አሉ።