ከ«ሐምሌ ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሐምሌ ፬''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፬ኛው ቀን ሲሆን የ[[ክረምት]] ወቅት ፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፷፪ ቀናት፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፷፩ ቀናት ይቀራሉ።
 
 
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=
 
*[[1909|፲፱፻፱]] ዓ/ም - በ[[ንግሥት ዘውዲቱ]] እና በአልጋ ወራሽ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ራስ ተፈሪ]] ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በ እግር ሰንሰለት ታሥረው ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
 
Line 5 ⟶ 10:
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - ሞይስ ሾምቤ ካታንጋ የተሰኘውን የ[[ኮንጎ]] ግዛት በ[[ቤልጅግ]] መንግሥት ድጋፍ ነፃ መሆኑን ይፋ አደረገ።
 
 
{{መዋቅር}}
=ልደት=
 
=ዕለተ ሞት=
 
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
 
[[መደብ:ዕለታት]]
 
{{ወራት}}