ከ«ሰኔ ፳፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ሰኔ 28» ወደ «ሰኔ ፳፰» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሰኔ ፳፰'''ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፪፻፺፰ኛው እና የ[[ክረምት]] ወቅት ፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፷፰ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፷፯፭ ቀናት ይቀራሉ።
'''ሰኔ 28 ቀን''':
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1878|፲፰፻፸፰]] ዓ/ም - የ[[ፈረንሳይ]] ሕዝብ በዚህ በመቶ አሥረኛው የነፃነት በዓላቸው ዕለት ለ[[አሜሪካ]] ሕዝብ ዛሬ በ[[ኒው ዮርክ]] ወደብ የምትገኘውን 'የሀርነት ሐውልት' (statue of liberty) ስጦታ አበረከቱ።
*[[1954]] - [[አልጄሪያ]] ከ[[ፈረንሣይ]] ነጻነቱን አገኘ።
*[[1967]] - [[ኬፕ ቨርድ]] ከ[[ፖርቱጋል]] ነጻነቱን አገኘ።
 
*[[1954|፲፱፻፶፬]] ዓ/ም - [[አልጄሪያ]] ነፃነቷን ከ[[ፈረንሣይ]] ነጻነቱን አገኘ።ተቀዳጀች።
==መርዶዎች==
*[[1818]] - [[ቶማስ ጄፈርሰን]]
 
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[ኬፕ ቨርድ]] ነፃነቷን ከ[[ፖርቱጋል]] ነጻነቱን አገኘ።ተቀዳጀች።
[[Category:ዕለታት]]
 
==ልደት==
 
==ዕለተ ሞት==
 
*[[1818|፲፰፻፲፰]] ዓ/ም - ሁለተኛው የ[[አሜሪካ]] ፕሬዚደንት [[ጆን አዳምስ]] በዚህ ዕለት አረፈ።
 
*[[1818|፲፰፻፲፰]] ዓ/ም - ሦስተኛው የ[[አሜሪካ]] ፕሬዚደንት [[ቶማስ ጄፈርሰን]] በዚህ ዕለት አረፈ።
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July_5
*(እንግሊዝኛ) https://en.wikipedia.org/wiki/July_4
 
{{ወራት}}
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]'