ከ«ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ተጨማሪ መግለጫ
No edit summary
መስመር፡ 13፦
ከዚህ ዋና ለውጦች ጭምር አንዳንድ ሌሎች ትንንሽ የድምጽ ለውጦች ደረሱ። እንዲሁም ዘመናዊ እንግሊዝኛ ''''more'''' '''/ሞር/''' («ተጨማሪ») ከ6 መቶ አመታት በፊት ''''māra'''' '''/ማረ/''' እንደ ነበር እርግጥኛ ነው።
 
ከለውጡ በፊት [[የላቲን ፊደል]] ዋና ዋና አናባቢዎች (a, e, i, o, u) እንደ [[ላቲን]]፣ እንደ ጣልኛ፣ እንደ ሌሎቹም ልሳናት «ኣ፣ ኤ፣ ኢ፣ ኦ፣ ኡ» ይሰሙ ነበር። ከለውጡ በኋላ እነኚህ ድምጾች ረጅም ሲሆኑ ወደ «ኤ፣ ኢ፣ አይ፣ ኡ (oo)፣ አው (ou)» ተሻገሩ። ለውጡ የደረሰበት ምክንያት በ1500በ1400-1500 ዓ.ም. ግድም በእንግሊዝ የተነሣው ትውልድ ከወላጆቻቸው አነጋገር ለመለየት አዲስ ቄንጥ ስለ ፈለጉ ነው።