ከ«ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 13 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q268206 ስላሉ ተዛውረዋል።
ተጨማሪ መግለጫ
መስመር፡ 12፦
 
ከዚህ ዋና ለውጦች ጭምር አንዳንድ ሌሎች ትንንሽ የድምጽ ለውጦች ደረሱ። እንዲሁም ዘመናዊ እንግሊዝኛ ''''more'''' '''/ሞር/''' («ተጨማሪ») ከ6 መቶ አመታት በፊት ''''māra'''' '''/ማረ/''' እንደ ነበር እርግጥኛ ነው።
 
ከለውጡ በፊት [[የላቲን ፊደል]] ዋና ዋና አናባቢዎች (a, e, i, o, u) እንደ [[ላቲን]]፣ እንደ ጣልኛ፣ እንደ ሌሎቹም ልሳናት «ኣ፣ ኤ፣ ኢ፣ ኦ፣ ኡ» ይሰሙ ነበር። ከለውጡ በኋላ እነኚህ ድምጾች ረጅም ሲሆኑ ወደ «ኤ፣ ኢ፣ አይ፣ ኡ (oo)፣ አው (ou)» ተሻገሩ። ለውጡ የደረሰበት ምክንያት በ1500 ዓ.ም. ግድም በእንግሊዝ የተነሣው ትውልድ ከወላጆቻቸው አነጋገር ለመለየት አዲስ ቄንጥ ስለ ፈለጉ ነው።
 
 
== ዋቢ ድረገጽ ==