ከ«መልከ ጼዴቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 27፦
ተመሳሳይ ዝርዝሮች ''[[የመዛግብት ዋሾ]]'' እና ''[[የአዳምና ሕይዋን ትግል ከሠይጣን ጋራ]]'' በተባሉት መጻሕፍት ይገኛሉ። በ''አዳምና ሕይዋን ትግል'' ዘንድ የመልከ ጼዴቅ አባት የ[[አርፋክስድ]] ልጅ [[ቃይንም]] ነው። ''[[መጽሐፈ ንቡ]]'' የሚባለው ጽሑፍ እንደሚለው የቃይንም 2 ልጆች ሻላሕ ([[ሳላ (የኤቦር አባት)|ሳላ]]) እና ማላሕ ሲሆኑ፣ ማላሕ ዮጻዳቅን አግብቶ የመልከ ጼዴቅ ወላጆች ሆኑ።
 
እነዚህ ምንጮች እንደሚሉን፣ ከአራራት ወደ ጎልጎታ ተመልሰው ሴም መልከ ጼዴቅን ለምንኩስና በምስጢር ሾመው። ወላጆቹ ማላሕና ዮጻዳቅ «ልጃችን ወዴት ነው?» ጠይቀው ሴም «በመንገድ ላይ ዐረፈ» ሲላቸው ዕውነት መስሎአቸው አለቀሱለት። መልከ ጼዴቅ ከሴም ሹመት በኋላ ቆዳ ለባሽ፣ ከጎልጎታ አቅራቢያ መቸም የማይራቅ፣ እንደ [[ናዝራዊ]] ጽጉሩን መቸም ያላቋረጠ ካህን ሆነ። አብራምን መጀመርያ ባገናኘው ጊዜ ግን መልከ ጼዴቅ በእግዜር ትዕዛዝ የራሱን ጥፍሮች አቋረጠ። 12 ንጉሦቹ በጽድቁና በመልካምነቱ አድንቀው ወደ አገሮቻቸው እንዲመጣ ቢለምኑት ከዚህ መራቅ አልችልም ብሎ እምቢ አላቸው። ስለዚህ በሠፈሩ እየሩሳሌምን የሠሩለት ነው። በኋላም የይስሐቅ ሚስት [[ርብቃ]] ርጉዝ በሆነችበት ሰዓት ሁለት አገራት (ማለት [[ኤዶምያስ]]ና [[እስራኤል]]) በማሕፀንሽ አሉ ብሎ የነበየላት መልከ ጼዴቅ እንደ ነበር በነዚህ መጻሕፍት ይነገራል።
 
<references/>