ከ«ሰኔ ፳፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሰኔ ፳፬''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፪፻፺፬ኛው ቀን ሲሆን የ[[ፀደይ]] (በልግ)ወቅት ፹፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፸፩ ቀናት፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፸፪ ቀናት ይቀራሉ።
'''ሰኔ 24 ቀን'''
 
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1768|፲፯፻፷፰]] ዓ/ም - አባ ፍራንሲስኮ ፓላው የተባለ የካቶሊክ ሚሲዮናዊ እና መቶ-ዓለቃ ሆሴ ዮአኪን ሞራጋ የተባሉ የ[[እስፓኝ]] አቅኚዎች የዛሬዋ [[ሳን ፍራንሲስኮ]] ከተማ በተቆረቆረችበት ሥፍራ ላይ የሚሲዮናዊ ቤት አቆሙ።
* [[1768]] - [[ስፓንያውያን]] [[ሳን ፍራንሲስኮ]] [[ካሊፎርኒያ]] አቆሙ።
*[[1936|፲፱፻፴፮]] ዓ/ም - አለቃ [[ኪዳነ ወልድ ክፍሌ]] በተወለዱ በ፸፪ ዓመታቸው በዚህ ዕለት አርፈው [[ደብረ ሊባኖስ]] ተቀበሩ።
* [[1952]] - [[ሶማሊያ]] ነጻነት አገኘ።
* [[1954]] - [[ሩዋንዳ]]ና [[ቡሩንዲ]] ከ[[በልጅግ]] ነጻነታቸውን አገኙ።
 
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - በፊት የ[[ኢጣልያ]] ቅኝ ግዛት የነበረችው [[ሶማሊያ]] በዚህ ዕለት ነጻነቷን አገኘች።
{{መዋቅር}}
 
[[Category:ዕለታት]]
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - [[ጋና]] በዚህ ዕለት ሪፑብሊክ ስትሆን ክዋሜ ንክሩማ ፕሬዚደንት ተብለው [[ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)]]ን በመተካት የአገሪቱ ርዕሰ-ብሔር ሆኑ።
 
* [[1954|፲፱፻፶፬]] ዓ/ም - [[ሩዋንዳ]]ና [[ቡሩንዲ]] ከ[[በልጅግ]] ነጻነታቸውን አገኙ።
 
 
 
==ልደት==
 
=ዕለተ ሞት=
 
*[[1936|፲፱፻፴፮]] ዓ/ም - ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር አለቃ [[ኪዳነ ወልድ ክፍሌ]] በተወለዱ በ፸፪ ዓመታቸው በዚህ ዕለት አረፉ።
 
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/July_1
 
 
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]
 
{{ወራት}}