ከ«አዶልፍ ሂትለር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
rvv
መስመር፡ 26፦
ሂትለር በ[[ሚያዝያ 13]] ቀን 1881 ዓ.ም. (20 አፕሪይል 1889 እ.ኤ.አ.) በዛሬይቷ [[ኦስትሪያ]] ተወለደ። በ[[ሚያዝያ 22]] ቀን 1937 ዓ.ም. (30 አፕሪይል 1945 እ.ኤ.አ.) [[በርሊን]] ውስጥ ከአንድ ቀን በፊት ካገባት ሚስቱ [[ኤቫ ብራውን]] ጋር የራሱን ህይወት አጠፋ።
 
በ[[1925]] ዓ.ም. መጀመርያ የሂትለር [[ናዚ]] ወገን ከጓደኞቹ በቂወገን መንበሮችጋር አልነበራቸውም።በ[[ራይክስታግ]] ተቃራኒዎቻቸውምክር ቤት ትብብር መንግሥት ለመሥራት በቂ መንበሮች አልነበራቸውም። ተቃራኒዎቻቸው የ[[ኰሙኒስት]] besterወገን Mann-->17% መንበሮች ስለ ነበራቸው የሂትለር ወገኖች የድምጽ ብዛት ሊያገኙ አልተቻላቸውም ነበር። በዚያው ዓመት ግን ከምርጫው ትንሽ በፊት የራይክስታግ ሕንጻ በእሳት ተቃጠለ። ይህ የኰሙኒስቶች ሥራ ነው ብለው የሂትለር ወገን ኰሙኒስት ፓርቲ ቶሎ እንዲከለከል አደረጉ። ስለዚህ ከምርጫው በኋላ የኰሙኒስትን መንበሮች ስለ አጡ የሂትለርም ወገኖች አሁን ከ50% መንበሮች በላይ ስላገኙ፣ የትብብር መንግሥት ሠሩና ወዲያው በድንጋጌ አቶ ሂትለር ባለሙሉ ሥልጣን አደረጉት።
 
== ፖለቲካ ==