ከ«ይስሐቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ይስሐቅ''' (ዕብራይስጥ፦ יִצְחָק, /ዪጽሓቅ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃምና የሣራ ...»
 
መስመር፡ 6፦
 
* 1979 [[ዓመተ ዓለም]] (ዓ.ዓ.) - [[ሰዶም]]ና [[ገሞራ]] ጠፍተው አብርሃምና ሣራ ከ[[ቤቴል]] (ሎዛ) ተነሥተው በ[[ቤርሳቤ]] ሠፈሩ፣ ይስሐቅ ተወለደ።
* 1982 ዓ.ዓ. - የይስሐቅ ታላቅ ወንድም [[እስማኤል]]ና እናቱ [[ሀጋር]] ወደ [[ፓራንየፋራን ምድረ በዳ|ፋራን ምድረ በዳ]] ተሰደዱ።
* 2003 ዓ.ዓ. - አብርሃምና ይስሐቅ ወደ [[ደብረ ጽዮን]] ተጓዙ፤ ወደ ቤርሳቤ ተመለሱ።
* 2010 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከቤርሳቤ ወደ [[ኬብሮን]] ተመለሰ።