ከ«ማይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 2 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q13534268 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 23፦
<br>
የከነዓን «ሜም» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሜም» የአረብኛም «ሚም» ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] «ሙ» ('''Μ, μ''') አባት ሆነ። እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''M m''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''М м''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ማይ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፵ </big></big> (ዓርባ) ከግሪኩ '''μ''' በመወሰዱ እሱም የ«መ» ዘመድ ነው።
 
[[fr:መ]]
[[ru:Май (эфиопская буква)]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ማይ» የተወሰደ