ከ«ርእስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q13534269 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 23፦
<br>
የከነዓን «ሬስ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሬስ» የአረብኛም «ራእ» ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] ፊደል «ሮ» ('''Ρ, ρ''') አባት ሆነ። እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''R r''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''Р р''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ርእስ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፻ </big></big> (መቶ) ከግሪኩ '''ρ''' በመወሰዱ እሱም የ«ረ» ዘመድ ነው።
 
[[es:𐤓]]
[[fr:ረ]]
[[ru:Рыэс]]