ከ«ዋዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q15151 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 2፦
-----<br>
{{fidel}}
'''ዋዌ''' (ወይም '''ዋው'''፣ '''ወዌ''') በ[[አቡጊዳ]] ተራ ስድስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] በ[[አራማያ]] በ[[ዕብራይስጥ]]ና በ[[ሶርያ]] ፊደሎች ስድስተኛው ፊደል "«ዋው"» ይባላል። በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ "«ዋው"»"«አብጃድ"» ተራ 6ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 27ኛው ነው።)
 
በዘመናዊ ዕብራይስጥ "«ዋው"» (ו) ተናባቢ ሲሆን እንደ "«"» ይሰማል። አናባቢ ሲሆን ግን "«"» ወይም "«"» ያመለክታል።
==ታሪክ==
{| border="1" cellpadding="5" cellspacing="0" style="border-collapse: collapse;text-align:center;"
መስመር፡ 20፦
|}
<br>
የዋዌ መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበትር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የ[[ግብጽ]] [[ሀይሮግሊፍ]] "«ሐጅ"» ነበር።
<br>
{{Phoenician glyph|letname=ዋው|archar=و|syrchar=SyriacWaw|hechar=ו|amchar=waw|phchar=waw}}
<br>
የከነዓን "«ዋው"» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም "«ዋው"» ወለደ።
 
ከዚህ በላይ የከነዓን "«ዋው"» [[የግሪክ አልፋቤት]] "«ዲጋማ"» ("«ዋው"») ([[Image:Greek alphabet digamma2.png|20px]]) አባት ሆነ፤ የ"«"» ድምጽ ግን ቀድሞ ከቋንቋው ጠፍቶ ዲጋማ እንደ ቁጥር ብቻ ጠቀመ። በ[[የላቲን አልፋቤት|ላቲን አልፋቤት]] ግን ('''F f''') ከዲጋማ ተነሣ።
 
በኋላ ዘመን የከነዓን "«ዋው"» እንደገና የግሪክ "«ኡፕሲሎን"» ('''Υ υ''') ወለደ። ይህም የላቲን አልፋቤት ('''V v''') እና ('''Y y''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''У, у''') ወላጅ ሆነ። እንደገና የላቲን ፊደሎች ('''U u''') እና ('''W w''') ከ"«V"» ስለተነሡ እነዚህ ሁሉ የ"«ዋዌ"» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል።
 
[[tr:Vav (harf)]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ዋዌ» የተወሰደ