ከ«ቤንጃሚን ሀሪሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከ190.253.191.215 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:BenjaminPach Harrison,Brothers head- andBenjamin shoulders bw photo, 1896Harrison.jpg|275px|thumb|right|ቤንጃሚን ሃሪሰን]]
'''ቤንጃሚን ሃሪሰን''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Benjamin Harrison'') የ[[አሜሪካ]] ሃያ ሦስተኛ [[ፕሬዝዳንት]] ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት [[እ.አ.አ.]] በ1889 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው [[ምክትል ፕሬዝዳንት]] ሁነው የተሾሙት [[ሊቫይ ሞርተን]] ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የ[[ሪፐብሊካን]] [[ፓርቲ]] አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1893 ነበር።