ከ«ፖ ወንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{Infobox_river | river_name = ፖ ወንዝ | image_name = LocationPoRiver.PNG | caption =የፖ ወንዝ | origin = ኮቲያን አልፕ ተራሮች...»
(No difference)

እትም በ22:57, 3 ጁን 2013

ፖ ወንዝ በስሜን ጣልያን አገር የሚፈስ ወንዝ ነው። ስሙ በሮማይስጥ ፓዱስ ወይም ኤሪዳኑስ ተባለ፣ ከዚያም በፊት በጥንታዊ ሊጉርኛ ቦዲንኩስ ተባለ።

ፖ ወንዝ
የፖ ወንዝ
የፖ ወንዝ
መነሻ ኮቲያን አልፕ ተራሮች
መድረሻ አድሪያቲክ ባሕር
ተፋሰስ ሀገራት ጣልያን ስዊስ ፈረንሳይ
ርዝመት 652 km
ምንጭ ከፍታ 2100 m
አማካይ ፍሳሽ መጠን 1540 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 74,000 km²