ከ«ቦትስዋና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 41፦
|accessdate=2012-05-04}} {{en}}</ref>
 
==የአመራር ክፍሎች==
ቦትስዋና በዘጠኝ ዲስትሪክት (እንግሊዝኛ፡ district) ወይም ክልሎች ተከፍላለች።
 
# ሴንትራል ዲስትሪክት
# ሰሜን-ምዕራብ ዲስትሪክት
# ጋንዚ ዲስትሪክት
# ክጋላጋዲ ዲስትሪክት
# ክጋትሌንግ ዲስትሪክት
# ክዌኔንግ ዲስትሪክት
# ሰሜን-ምሥራቅ ዲስትሪክት
# ደቡብ-ምሥራቅ ዲስትሪክት
# ደቡብ ዲስትሪክት
 
በተጨማሪም ቦትስዋና በ፲፭ ካውንስሎች ተከፍላለች። እነዚህም ከአስሩ የዲስትሪክት ካውንስሎች በተጨማሪ የሚከተሉትን የከተማ ካውንስሎች ያጠቃልላሉ፦
# [[ጋበሮኔ]] ከተማ
# [[ፍራንሲስታውን]] ከተማ
# [[ሎባጼ]] መንደር
# [[ሴሌቢ-ፊክዌ]] መንደር
# [[ጅዋኔንግ]] መንደር
# [[ሶዋ]] መንደር
 
{{የቦትስዋና ዲስትሪክቶች}}
==ማመዛገቢያ==
<references/>