ከ«ጎጃም ክፍለ ሀገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ ከ54.246.252.155 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦
'''ጎጃም''' በሰሜን ምራብ [[ኢትዮጵያ]] የሚገኝና በ[[አባይ ወንዝ]] ተከቦ የሚገኝ [[ባህር ዳር]]ን [[ፍኖተ ሰላም]]ን አገው ምድርን መተከልን ፓዊ ቆላ-ደጋዳሞትን [[ደብረ ማርቆስ]]ን ሞጣና ብቸና አውርጃዎች እና በነዚ ውስጥም ከ 35 በላይ ወረዳዎችን ይዞ የሚገኝ የራሱ ስርዎ መንግስት የነበረው ከፍለ-ሃገር ነው። ጎጃም በ[[ጢፍ]] አምራችነት ከታወቁት የኢትዮጵያ ክልሎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። በተለይ የአዴት ጢፍ በ[[ባህር ዳር]] [[ጎንደር]] [[ደሴ]] እና [[መቀሌ]] ነዋሪዎች ዘንድ በስፋት የታወቀ እና ተወዳጅም ነው። እንዲሁም በምስራቅ ጎጃም የሚመረተው ጤፍ የ[[አዲስ አበባ]]ን ህዝብ ገትሮ እንደያዘ ይነገራል። ጎጃም ሌሎች እንደ [[ገብስ]] [[ስንዴ]] [[በቆሎ]] [[ባቄላ]] [[አተር]] ወዘተ የሰብል አይነቶችን በማምረትም ይታወቃል።
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ታሪካዊ ክፍሎች]]