ከ«2091» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
highest redlinked article
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''2091 ዓ.ም.''' ገና ወደፊት ያልደረሰ ዓመት ነው። በዚያው ዓመት በታህሳስ የፈረንጅ ዓመት [[2099 እ.ኤ.አ.]] ይጀመራል።
 
በሚከተለው ዓመት [[2092]] ዓ.ም. ታህሳስ ግን የፈረንጅ ዓመት [[2100 እ.ኤ.አ.]] ሲጀመር ይህ አመት በ[[ጎርጎርያን ካሌንዳር]] በልዩ ሁኔታ [[የስግር ዓመት]] ባለመሆኑ የዐመቱ ቀኖች ቁጥር ያንጊዜ ከ[[የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር|ኢትዮጵያ አቆጣጠር]] በ1 ቀን ይቀነሳል። ከ2092 ዓ.ም. ጀምሮ የፈረንጅ ቀኖች በሌላ ኢትዮጵያዊ ቀን ላይ ስለሚወድቁ፣ ከ[[1892]] ዓ.ም. ጀምሮ እንደ ተለመደው 2091 ዓ.ም. መጨረሻው ዓመት ይሆናልና በዚያ ዘመን የሚገኘው ትውልድ ያስተውለው።
 
[[መደብ:አመታት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/2091» የተወሰደ