ከ«በር:ፍልስፍና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ ከ213.55.85.89 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 6፦
|rowspan="3" style="background:#FFE4C4;"|
|-
|valign="top" align="right" height="180px"|<big> [[ፍልስፍና]]</big> የሚለው ቃል ከግሪኩ φιλοσοφία (ፊሎዞፊያ) የመጣ ሲሆን ትርጉሙም '''ፊል''' መቅደድ፣መውደድ፣ '''ሶፊያ''' ጥበብ ማለት ነው። ሲጋጠም ፍልስፍና ማለት '''የዕውቀት ፍቅር''' ማለት ነው።
የ[[ጥንታዊ ግሪክ]] ፍልስፍና ትኩረት አጠቃላይ የሰው ልጅ ዕውቀትን መመርመር ነበር። እንደ ሂሳብ፣ ሳይንስ ያሉ ነጠላ ዕውቀቶች የመጡት ከዚህ አጠቃላይ ዕውቀት ነው። እኒህ ነጠላ ዘርፎች ማጥናት የማይችሏቸውን ሃስቦች ፍልስፍና አሁን ድረስ ያጠናል።
|-