ከ«ቦይንግ 787 ድሪምላይነር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 49 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q6428 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethiopian Airlines Boeing 787 KvW-1.jpg|thumb|right|የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቦይንግ 787 ድሪምላይነር]]
[[File:All Nippon Airways Boeing 787-8 Dreamliner JA801A OKJ.jpg|thumb|right|All Nippon Airways Boeing 787-8]]
'''ቦይንግ 787 ድሪምላይነር''' በ[[ቦይንግ]] የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከ[[ካርቦን ኮምፖሲት]] ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው።<ref name="reporter">[[ሪፖርተር]] ጋዜጣ፣ ቅፅ 17 ቁጥር 49/1284፣ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ፣ ገጾች 4፣55</ref> የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል።<ref name="reporter" /> [[ጃፓን]] ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት። [[ኢትዮጵያ]] ከዓለም ሁለተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋ አብራሪ ናት።<ref name="reporter" /> [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] በጠቅላላ አሥር ድሪምላይነሮችን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ገዝቷል።<ref name="reporter" /> ከተገዙት አሥር አየር-ዠበቦች የመጀመሪያውና በሰሌዳ ቁጥር ''ET-AOQ'' የተመዘገበው አየር-ዠበብ [[ነሐሴ ፲፩]] ቀን [[2004|፳፻፬]] ዓ/ም ከ[[ዋሽንግተን ዲሲ]] ተነስቶ [[አዲስ አበባ]]፣ [[ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ]] ደማቅ አቅባበል ተደርጎለታል።<ref>http://www.flightglobal.com/news/articles/ethiopians-first-787-arrives-at-addis-ababa-375615/</ref>