ከ«ኪልቅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px|ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ '''ኪልቅያ''' (ግሪክኛ፡- Κιλι...»
(No difference)

እትም በ18:45, 14 ሜይ 2013

ኪልቅያ (ግሪክኛ፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ አሦርኛ፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።

ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ

ከሁሉ ቀድሞ በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን አገሩ «ኪዙዋትና» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ ሆሜር የኪልቅያ ሰዎች የትሮያ ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል።