ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
ባለፈው እሑድ [[ለንደን]] ውስጥ በ[[ቴምስ ወንዝ]] ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በ[[ቢቢሲ]]፣ በ[[ስካይ ኒውስ]]ና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በ[[ጊነስ የዓለም ሪከርዶች]] መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።
 
የ[[እንግሊዝ]] ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ86የ87 ዓመት አዛውንት ናቸው።
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}
 
[[መደብ:ዩናይትድ ኪንግደም]]
[[መደብ:መሪዎች]]
 
[[simple:Elizabeth II]]
Anonymous user