ከ«ዋሺንግተን ዲሲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 173 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q61 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 4፦
 
የ[[እንግሊዝ]] ሰዎች መጀመርያ በአካባቢው በደረሱ ወቅት ([[1600]]-[[1660]] ዓ.ም.) በአሁኑ ዲሲ ሥፍራ [[ናኮችታንክ]] የተባለ የኗሪዎች ታላቅ መንደርና ንግድ ማዕከል ተገኘ። የአሁኑ ዋሺንግተን ከተማ የአሜሪካ አዲስ ልዩ ዋና ከተማ እንዲሆን በ[[1783]] ዓ.ም. ተመሠረተ። በ[[1792]] ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ በይፋ ከ[[ፊላዴልፊያ]] ወደ ዋሺንግተን ተዛወረ።
 
የከተማው ስም «ዋሺንተን» የአገሩን መጀመርያውን ፕሬዚዳንት [[ጆርጅ ዋሺንግተን]]ን ያከብራል። «ዲሲ» (D.C.) ማለት በእንግሊዝኛ ለ«ዲስትሪክት ኦቭ ኮሎምቢያ» (District of Columbia ወይም የኮሎምቢያ ክልል) አጭር ነው።
 
== ደግሞ ይዩ ==