ከ«መጽሐፍ ቅዱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 204 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1845 ስላሉ ተዛውረዋል።
→‎ተደማጭነት ያለው መጽሐፍ: የመጨረሻዋን ቃል ለማስተካከል ከ ምግለጻቸው ወደ መግለጻቸው
መስመር፡ 25፦
''[[ዘ ኒው ኢንሳይክለፒዲያ ብሪታኒካ]]'' መጽሐፍ ቅዱስን "በታሪክ ዘመናት ከታዩት ጽሑፎች ሁሉ ይበልጥ ተደማጭነት ያለው የመጻህፍት ስብስብ" ሲል ጠርቶታል።<ref>The New Encyclopædia Britannica, 1987, Vol. 2, p.194.</ref> የ19ኛው [[ጀርመናዊ]] [[ባለቅኔ]] [[ሄንሪክ ሃይነ]] እንዲህ ብለዋል፦ "ይህን ሁሉ ማስተዋል ያገኘሁት ከአንድ መጽሐፍ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ። ቅዱስ መጽሐፍ መባሉ ይገባዋል። አምላኩን ያጣ ሰው ካለ በዚህ መጽሐፍ አማካኝነት ሊያገኘው ይችላል።"<ref>The Book of Books: An Introduction to Solomon Goldman, 1948, p. 219.</ref> በዚሁ መቶ ዘመን የኖረውና የጸረ-ባርነት እንቅስቃሴ አራማጅ የነበረው [[ዊልያም ኤች ሴዋርድ]] እንዲህ ብሏል፦ "የሰው ልጅ የመሻሻል ተስፋ የተመካው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚሄደው የመጽሐፍ ቅዱስ ተደማጭነት ላይ ነው።"<ref>The Book of Books: An Introduction, p. 222.</ref>
 
የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] 16ኛ [[ፕሬዚዳንት]] የነበሩት [[አብርሃም ሊንከን]] መጽሐፍ ቅዱስን በሚመለከት እንዲህ ብለዋል፦ "አምላክ ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታ ሁሉ የላቀ ስጦታ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስ ባይኖር ኖሮ መልካሙንና ክፉውን ለይተን ማወቅ ባልቻልን ነበር።"<ref>Federal Register, Vol. 48, No. 26, February 7, 1983, p.5527</ref> የ[[ብሪታንያ]]ው የ[[ህግ]] ሰው [[ሰር ዊልያም ብላክስተን]] "ሁሉም ሰብዓዊ ሕጎች የተመሰረቱት በእነዚህ ሁለት ሕጎች ማለትም በተፈጥሮ ሕግና አምላክ ለሰው ልጆች በሰጠው ሕግ [በመጽሐፍ ቅዱስ] ላይ ነው፤ እንግዲያው ሰብዓዊ ሕጎች ከእነዚህ ሕጎች ጋር እንዲጋጩ ማድረግ አይገባም ማለት ነው።"<ref>Chadman's Cyclopedia of Law, 1912, Vol. 1, pp. 86-91.</ref> ብለው ሲናገሩ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ተደማጭነት እንዳለው ጎላ አድርገው ምግለጻቸውመግለጻቸው ነበር።
 
=== የተጠላና የተወደደ ===