ከ«አክሊሉ ለማ።» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
=='''ዶ/ር ኣክሊሉ ለማ==''' የ[[ኢትዮጵያ]] ሃኪም ነበሩ።
 
==ቢልሃርዝያ==
ሺስቶሶሚያሲስ ወይም [[ቢልሃርዝያ]] (Bilharziasis) ሺስቶሶማ በሚባሉ የደም ወስፋቶች ደም ውስጥ መገኘት የሚመጣ የሰው በሽታ ነው። ወንድና ሴት ትሎች ተገናኝነው በመጣበቅ የሰው ደም ውስጥ በመኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ያፈራሉ። እንቁላሎቻቸው ከሽንት ጋር ሲወጡም ደም ሊያሸኑ ይችላሉ። እንቅላሎቹ ከሰገራና ከሽንት ጋር ከሰውነት ወደ ውጪ ከወጡ በኋላ ተፈልፍለው ሚራሲዲያ የሚባሉት የትሉ ኣንድ ዓይነት ደረጃ ቀንድ ኣውጣ ውስጥ ገብተው ይራባሉ። ከእዚያም ከቀንድ ኣውጣው ወጥተው ውሃ ውስጥ በመቆየት የሰውን ቆዳ በስተው ወደ ደም ስር ይገባሉ። በሽታው ሰውን የሚይዘው ሰርኬርያ የሚባሉት የትሉ ኣንድ ዓይነት ደረጃ ሰው ሲዋኝ ወይም በባዶ እግሩ ውሃው ውስጥ ሲሄድ ቆዳን በመብሳት ወደ ሰውነት ስለሚገቡ ነው።
 
Line 5 ⟶ 7:
 
==የውጭ መያያዣዎች==
 
* [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%88%8D%E1%88%83%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%8B%AB ቢልሃርዝያ]
* [http://www.google.com/patents?id=gLMwAAAAEBAJ&printsec=abstract&zoom=4#v=onepage&q&f=false METHOD OF PRODUCING A MOLLUSCICIDE FROM ENDOD, USA patent 3,813,383, 1974] የዩናይትድ እስቴትስ የፈጠራ ባለቤትነት ወይም ፓተንት
* [http://www.rightlivelihood.org/lemma.html Aklilu Lemma, The Right Livelihood Award, 1989] “ራይት ላይቭሊሁድ ኣዋርድ”
* [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=/netahtml/search-bool.html&r=2&f=G&l=50&co1=AND&d=ptxt&s1=Aklilu&s2=Lemma&OS=Aklilu+AND+Lemma&RS=Aklilu+AND+Lemma Method of controlling zebra mussels with extract of Phytolacca dodecandra, USA patent 5,252,330, 1993] የዩናይትድ እስቴትስ የፈጠራ ባለቤትነት ወይም ፓተንት
* [http://www.rightlivelihood.org/wolde-yohannes.html Legesse Wolde-yohannes, The Right Livelihood Award, 1989] “ራይት ላይቭሊሁድ ኣዋርድ”
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ሰዎች]]
 
[[en:Aklilu Lemma]]