ከ«መንግስቱ ኃይለ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ሀሣዊ መርዶ http://ethioforum.org/ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም አልሞቱም
መስመር፡ 1፦
መንግስቱ በ አውሮፓ አቆጣጠር 27 በግንቦት ውር በ 1941 በአዲስ አበባ ተወለዱ።ተወለዱ. አባታቸው ሃምሳለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ። በ[[ሚያዝያ 14]] ቀን [[2005]] አ.ም. ከእዚሁ ዓለም በሞት ተለዩ።ነበሩ {{ዋቢ}}
{{ዋቢ}}
መንግስቱ በ አውሮፓ አቆጣጠር 27 በግንቦት ውር በ 1941 በአዲስ አበባ ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ። በ[[ሚያዝያ 14]] ቀን [[2005]] አ.ም. ከእዚሁ ዓለም በሞት ተለዩ።
[[ስዕል:Mengistu Bundesarchiv 183-1986-0417-012.JPG|thumb|right|160px|መንግስቱ ኃይለ ማርያም 1986]]
ኮሎኔል '''መንግስቱ ኃይለ ማርያም''' ከ[[1966]] እስከ [[1983]] ዓ.ም. (1974 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ለ17 ዓመታት የ[[ኢትዮጵያ]] መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በ[[ደርግ]] ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገሥቱን [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን በመገልበጥ ነበረ። በክቡርአሁን በ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር [[መለስ ዜናዊ]] ተገልብጠው በስደት [[ዚምባብዌ]] [[ሀራሬ]] ውስጥ ተገኙ።ይገኛሉ። መንግሥቱ ኃይለማሪያም በዘመቻ [[ቀይ ሽብር]] የብዙ ሺህ ወጥቶች ደም በማፍሰስ ወደ ርዕሰ ብሄርነት ሲወጡ ገና የ37 ዓመት ወጣትና በሀረር 3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቢት ዋና ሃላፊ ነበሩ። ያኒ የክፍለ ጦሩ ሃላፊ ጀነራል ሓይሊ ባይከዳኝ ይባሉ ነበር። መንግስቱን አጥብቀው የሚጠሉ በመሆናቸውም ከሀረር ወደ ኦጋዲን በማዛወር በዚያ እንዲሰቃይ ላኩት። በዚያም ጥቂት ጊዚ እንደቆየ ያኒ ኮሎኒል የነበሩ ግርማ ፈለቀ የሚባሉና ከሀረሩ ጂኒራል ጋር የማይስማሙ እርሱን ለማዳን ሲሉ ለትምህርት ወደ አሚሪካ ሚሪላንድ እንዲላክ አመቻቹለትና ከበረሃ አወጡት። ከትምህርት ሲመለስ በ3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቤት ሃላፊ ሆኖ ተሾመ። በዚህም ጄኔራል ግርማ ፈለቀ ትልቅ ባለውለታው ናቸው። አብዮቱ ሲጀመር ለማፈን ብዙ ከሰሩት አንዱ ጄኔራሉ ቢሆኑም ከ 60ዎቹ ጋር ከመረሼን አትርፎአቸው ከአስርም ተፈትተው አሜሪካ እንዲሄዱ ፈቀደላቸው። ጂኔራል ሓይሌ እጣ ፈንታቸው ከ 60ዎቹ ጋር በጥይት መረሸን ሆኖ ቀረ። የቼ ጉቬራና የማኦ ሴቱንግ ሕይወት ታሪክ መጻህፍቶች ማንበብ ቀርቶ ስለ ሶሻሊዝም መንግስቱ ከወሬ ባለፈ የሚያውቁት ነገር አልነበረም። በጊዜው እንደ አብዛኛው ሰራዊት በአሜሪካ መሳሪያ የስለጠኑ የነሱ የሆነውን ሁሉ ከሚወዱት አንዱ ነበሩ። ወደ ስልጣን በመጡ ማግስት ሶማሊያ በሶቭየቶች እስከ አፍንጫዋ ታጥቃ ሀገራችንን ወረረች። ያኔ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ካርተር ነበሩ። መንግስቱ ፈጣን ወታደራዊ እርዳታ ጠይቀው ካርተር እንኩዋንስ ሊሰጡ ሀገሪቱ ለከፈለችበትም መሳሪያ ላለመስጠት አሻፈረኝ አሉ። ሀገሪቱ በከፍተኛ ስጋት ላይ ስትወድቅ የግድ ወደ ሞስኮ መሳሪያ ልመና ልኡካን ተላኩ። ሞስኮ ከሶማሊያ ጋር ጥቅምዋን በማወዳደር ለመንግስቱ መሳሪያ መስጠት ካስፈለገ በፊርማ ሶሻሊስት ካምፐ መግባቱን እንዲያረጋግጡ ተጠየቀ። ሀገር ለማዳን ሲባልም የግድ መፈረም ነበረባቸው። ከስምምነቱም በሁዋላ መሳሪያው ታይቶ በማይታወቅ ብዛት አዘነቡት። የጭንቅ ጊዜ ጠላት ሆና ም በመገኘትዋ አሜሪካ መንግስቱ በስልጣን አስከቆዩበት ዘመን ሁሉ በዋና ጠላትነት ተፈረጀች። መንግስቱም ሳያስቡት ሶሻሊስት ሆኑ። ከዚያም በሁዋላ በርካታ ሶሻሊስት ነን ባይ ምሁራን በርሳቸው አመራር ውስጥ ተከማችተው አርስ በርስ መባላትና ማባላታቸውን ጀመሩ። የኢህአፓ የመጀመሪያ በጥይት ቀን በቀን ግድያም ለብዙ ወጣትና አዋቂ እልቂት ምክንያት ሆነች። መንግስቱ ሲጀመር ሀገር ወዳድ ነበሩ። ምኞታቸውም ታላቅ ኢትዮጵያ መፍጠር ሕልም ነበር። ሰው ከጊዜው ሓያል መንግስት ከአሜሪካ ጋር ተጣልቶ ረጅም እድሜ እንዳይኖረው ባለመገንዘብ ዲፕሎማሲን እንደሚገባ ሊጫወቱ አልቻሉምና ገታራ ሆነው ቀሩ። በተለይም በወታደራዊ አመራር ውስጥ የተከስተው የስልጣን ዝቀትና ምግባረ ብልሹነት፤ የደህንነቱ ክፍል በሁለት ቢላ መብላት ተደማምሮ ውድቀታቸውን አፋጠነው። በርሳቸው ላይ ለተነሱት ሁሉ በረጋ መንፈስ ምህረት ማድረግና የሕዝቡንና የወታደሩን የልብ ትርታ መስማት ተሳናቸው። ያገኙትን ሁሉ በጥይት መፍትሄ ስለጀመሩ ጭካኔአቸው ውድቀታቸውን አፋጠነው። ብዙ የተማሩና ተተኪ እማይገኝላቸው ወታደራዊና ሲቢል መሪዎችን አሳጡን። ለሁሉ ነገር እርሳቸው ብቻ አዋቂ ሆኑ። የቀሩት የራሳቸው ባለ ስልጣኖችም ነገ አብረው እንደሚወድቁ ረስተው ትኩረታቸው በሌላ ነገርና አንዳንዴም የተገነባውን ማፍረስ ሆነ። ብዙዎችን የለውጥ ጎርፍ ይዞአቸው ሄደ። እርሳቸው ነፍሳቸውን እንጂ ከህሊናቸው ሳይተርፉ በቁም እስር ዚምባብዌ በአጥር ተከልለው እድሜያቸውን ገፉ።ይገፋሉ።
{{መዋቅር-ሰዎች}}