ከ«ደም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 133 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q7873 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ደም''' በአብዛሀኛው የ[[ቀይ]] ቀለም ያለው የአካል ፈሳሽ ሲሆን በተለያዩ የአካል ክፍሎች በመሰራጨት ለህዋሳት ምግብ እና [[ኦክስጅን]] ያደርሳል። እንዲሁም ከነዚሁከእነዚሁ ህዋሳት ፅዳጅ (ዝቃጭ) ያስወግዳል። በደም ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ አይነት ሴሎች ይገኛሉ፤ ነገር ግን በጥቅሉ ነጭ እና ቀይ የደም ሴሎች ብለን እንከፍላቸዋለን። ቀዩ ኦክስጅንን ለሰውነታችን ህዋሶች ሲያደርስ፣ ነጩ የደም ህዋሰ (ሴል) ደግሞ በሽታ አምጪ ተዋስያንን ወደተዋስያን ሰውነታችን እንዲገቡ እናገብተው ለበሽታ እንዳያጋልጡን ይከላክሉልናል።
 
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ደም» የተወሰደ