ከ«ኮምፒዩተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 2 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q68 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 88፦
 
== ኮምፕዩተሮችና የዓለም ፊደላት ==
የመጀመሪያቹ ኮምፕዩተሮች የሚሠሩት በእንግሊዝኛ ፊደል ብቻ ነበር። ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ ኣገሮች ሊቃውንት በየራሳቸው ፊደላት እንዲሠሩ ኣደረጉ። ኮምፕዩተር በእያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ ኣኃዝና ምልክት እንዲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው ኢትዮጵያዊው ዶክተር [[ኣበራ ሞላ]] ነው። በቅርቡም አያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ ኣኃዝና ምልክት [[ዩኒኮድ]] የሚባል የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ መግባት ቀጥሏል።
 
[[መደብ:ኮምፒዩተር]]