ከ«ቨርጂኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 141 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1370 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{ስቴት|
[[ስዕል:Virginia in United States.svg|200px|thumb|right| ቨርጂኒያ]]
ስቴት_ስም = ቨርጂኒያ|
ስቴት_ባንዲራ = Flag of Virginia.svg|
ስቴት_ማኅተም = Seal of Virginia.svg|
ስቴት_ካርታ = Map_of_USA_highlighting_Virginia.png|
ስቴት_ዋና_ከተማ = ሪችመንድ|
ስቴት_ትልቋ_ከተማ = ቨርጂኒያ ቢች|
ስቴት_አገረ_ገዥ = ቦብ ምክዶነል|
ስቴት_መሬት_ስፋት = 110,785.67|
ስቴት_መሬት_ስፋት_ከአገር = 35|
ስቴት_ሕዝብ_ብዛት = 8,185,866|
ስቴት_ሕዝብ_ብዛት_ከአገር = 12|
ስቴት_ሕብረት_ቀን = ጁን 25፣ 1788 እ.ኤ.አ. (10ኛ)|
ስቴት_ላቲቲዩድ = 36°32'N እስከ 39°28'N |
ስቴት_ሎንግቲዩድ = 75°15'W እስከ 83°41'W |
ስቴት_ከፍተኛ_ነጥብ = 1,746 |
ስቴት_ዝቅተኛ_ነጥብ = 0 |
ስቴት_አማካኝ_ከፍታ = 290 |
ስቴት_ምዕጻረ_ቃል = VA|
ስቴት_ድረ_ገጽ = http://www.virginia.gov www.virginia.gov}}
 
'''ቨርጂኒያ''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Virginia፤ አሜሪካዊ አጠራር፦ /ቭርጅኘ/) ከ[[አሜሪካ]] 50 ክፍላተ ግዛቶች አንዷ ስትሆን ዋና ከተማዋም [[ሪችመንድ]] ይባላል። የዚህ ክፍላተ ግዛት ታላቅ ከተማ [[ቨርጂኒያ ቢች]] ወይም የቨርጂኒያ ባህር ጠረፍ ይባላል። ቨርጂኒያ ሙሉ ስሙ [[ቨርጂኒያ'''የቨርጂኒያ ኮመንዌልዝ]]''' ይባላል።
 
==ታሪክ==
 
ከ[[አሜሪካ አብዮት]] በኋላ፣ ቨርጂኒያ በ1780በ[[1780]] ዓ.ም. ክፍላተ ግዛት ([[ስቴት]]) ሆነች። ከዚያ በፊት የ[[ታላቋ ብሪታኒያ]] ቅኝ ግዛት (ኮሎኒ) የነበረች ሲሆን በዚህ መልኩ የተመሰረተችውም በ [[1599]] ዓ.ም. ነበር።
 
የ[[አሜሪካ እርስ በርስ ጦርነት]] ከመካሄዱ በፊት [[ዌስት ቨርጂኒያ]] የዚህች ክፍላተ ግዛት አካል ነበር። ሆኖም ከጦርነቱ በኋላ [[ዌስት ቨርጂኒያ]] በመገንጠል ቨርጂኒያ እራስዋ የ[[አሜሪካ ኮንፌዴሬት ግዛቶች]] አባል ሆነች፤ ሪችመንድም የኮንፌዴሬት ዋና ከተማ ሆነች። ምስራቃዊውምዕራባዊው ክፍል በአንጻሩ የ[[ዩኒየን]] ኃይሎች ታማኝ በመሆን፣ ከጦርነቱበጦርነቱ በኋላመካከል በ1862በ[[1856]] ዓ.ም. ከእንደገና የአሜሪካ ክፍለ ግዛት ለመሆን በቃ። ዩኒየን ኃይሎችን ለመደገፍ የተገነጠሉት የምዕራቡ ክፍሎች ከእንደገና ቨርጂኒያን ለመዋሃድ አልፈቀዱም፣ ስለሆነም እስካሁን ድረስ እራሳቸውን ችለው ይገኛሉ። ከጦርነቱ በኋላ በ[[1862]] ዓ.ም. ምሥራቁም ዳግመኛ ቨርጂኒያ ተብላ ልትገባ ተፈቀደች።
 
8 የአሜሪካ ፕሬዜዳንቶች ቨርጂንያ የተወለዱ ሲሆን፣ ይህ ቁጥር ከማንኛውም የአሜሪካ ክፍላተ ግዛቶች ይበልጣል።
 
{{አቀማመጥ
Line 16 ⟶ 43:
|ምዕራብ= ዌስት ቨርጂኒያ
}}
 
ከ[[አሜሪካ አብዮት]] በኋላ፣ ቨርጂኒያ በ1780 ዓ.ም. ክፍላተ ግዛት ([[ስቴት]]) ሆነች። ከዚያ በፊት የ[[ታላቋ ብሪታኒያ]] ቅኝ ግዛት (ኮሎኒ) የነበረች ሲሆን በዚህ መልኩ የተመሰረተችውም በ 1599 ዓ.ም. ነበር።
 
 
የ[[አሜሪካ እርስ በርስ ጦርነት]] ከመካሄዱ በፊት [[ዌስት ቨርጂኒያ]] የዚህች ክፍላተ ግዛት አካል ነበር። ሆኖም ከጦርነቱ በኋላ [[ዌስት ቨርጂኒያ]] በመገንጠል የ[[አሜሪካ ኮንፌዴሬት ግዛቶች]] አባል ሆነች። ምስራቃዊው ክፍል በአንጻሩ የ[[ዩኒየን]] ኃይሎች ታማኝ በመሆን፣ ከጦርነቱ በኋላ በ1862 ዓ.ም. ከእንደገና የአሜሪካ ክፍለ ግዛት ለመሆን በቃ። ዩኒየን ኃይሎችን ለመደገፍ የተገነጠሉት የምዕራቡ ክፍሎች ከእንደገና ቨርጂኒያን ለመዋሃድ አልፈቀዱም፣ ስለሆነም እስካሁን ድረስ እራሳቸውን ችለው ይገኛሉ።
 
8 የአሜሪካ ፕሬዜዳንቶች ቨርጂንያ የተወለዱ ሲሆን፣ ይህ ቁጥር ከማንኛውም የአሜሪካ ክፍላተ ግዛቶች ይበልጣል።
 
== ማጣቀሻ ==