ከ«መጋቢት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

617 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
(ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 9 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q546893 ስላሉ ተዛውረዋል።)
 
«መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።<ref>[http://ethiopic.org/Calendars/ The Ethiopic Calendar]</ref>
 
አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን ትርጉም እንደዚህ አስቀምጠውታል፦ "የወር ስም፤ ፯ኛ ወር። ይኸውም ጌታ በጸሎተ ኀሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዐርብ በሠርክ ዲያብሎስን ሽሮ አዳምን ወደ ቀድሞ ማዕርጉ መመለሱን ያሳያል።" <ref> [[ደስታ ተክለ ወልድ]]፤ “ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት”፤ [[አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት]] ፥ [[አዲስ አበባ]] ([[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ/ም ገጽ ፯፻፵፮</ref>
 
በ[[ቅብጢ አቆጣጠር]] የዚህ ወር ስም '''ፓረምሃት''' ነው። ይህም በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] አረመኔ ሃይማኖት ከፈርዖን ስም «ፓ-ኤን-አመንሆተፕ» (የ[[አመንሆተፕ]] ወር) መጣ።
3,107

edits