ከ«ሊዝቦን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 162 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q597 ስላሉ ተዛውረዋል።
ፋይሉ «Lisbon_Monatage.png» ከCommons ምንጭ በJameslwoodward ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ Per commons:Commons:Deletion requests/Files uploaded by Lumastan
መስመር፡ 1፦
'''ሊዝቦን''' የ[[ፖርቱጋል]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
 
[[ስዕል:Lisbon Monatage.png|thumb|590px|ቫስኮ ደ ጋማ ድልድይ]]
 
በጥንት የከተማው ስም '''ኦሊሲፖ''' ሆኖ በአንድ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አፈ ታሪክ]] መሠረት፣ ግሪኩ ጀግና [[ኦድሴውስ]] (ወይም ኡሊሴስ) ከ[[ትሮያስ]] (በ[[ትንሹ እስያ]]) ወጥቶ ባሕሮቹን ሲዞር እስከ [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ድረስ ሄዶ ከተማውን ሠራ። ይሁንና ከግሪኮች በፊት የነበረ የ[[ፊንቄ]] ተጽእኖ በ[[ስነ ቅርስ]] ይታወቃል።