ከ«ቁርአን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 137 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q428 ስላሉ ተዛውረዋል።
بسم الله الرحمن الرحيم አ.ለ.መ (1) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡ (2) ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ ሶላትንም ደንቡ
መስመር፡ 1፦
<ref>بسم الله الرحمن الرحيم አ.ለ.መ (1) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡ (2) ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚቸሩ ለኾኑት፤ (3) ለእነዚያም ወደ አንተ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው የሚያምኑ በመጨረሻይቱም (ዓለም) እነርሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት (መሪ ነው)፡፡ (4) እነዚያ ከጌታቸው በመመራት ላይ ናቸው፤ እነዚያም እነሱ ፍላጎታቸውን ያገኙ ናቸው፡፡ (5)</ref>[[ስዕል:Quran cover.jpg|thumb|upright|የተዋበ የቁርአን ሽፋን]]
[[ስዕል:Quran cover.jpg|thumb|upright|የተዋበ የቁርአን ሽፋን]]
'''ቁርዓን''' በ[[እስልምና]] ትምህርትና እምነት ዘንድ የ[[አላህ]] ቃል (ንግግር) ነው። በ[[ነብዩ መሀመድ]] አማካኝነት ለመላው [[የሰው ልጅ]] ነብይ እና መላክተኛ ሆነው ህዝቦች አንድ አምላክን ብቻ እንዲያመልኩ ለማስተማር ሲላኩ መመሪያቸው ቁርአን ነበር። ይህ ቁርአን ያለፉትን ህዝቦች ታሪክ የያዘ የሚመጣውን ነገር የሚተነብይ፡ የሰዎች ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ህይወታቸው ምን መሆን እንዳለበት የሚያስተምር የተሟላ ቅዱስ መጽሃፍ ነው።