ከ«ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q608306 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የቦታ መረጃ
| ስም = ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየርጥያራ ማረፊያጣቢያ
| ሌላ_ስም = አዘዞ
| አገር = ኢትዮጵያ
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየርጥያራ ማረፊያጣቢያ''' ከታሪካዊቷ የ[[ጎንደር]] ከተማ በስተደቡብ አሥራ ስምንት ኪሎሜትር ርቀት፣ ከባሕር ወለል ፩ሺ ፱መቶ ፺፬ ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ አየር ጣቢያ ነው።
 
ይህ አየርጥያራ ማረፊያጣቢያ ለአገር ውስጥ በረራ ብቻ በማገልገል ላይ ሲሆን ማኮብኮቢያው አስፋልት የለበሰ ባለ ፪ሺ ፯መቶ ፹ ሜትር ርዝመት በ ፵፭ ሜትር ስፋት ያለው ነው። [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] በቦይንግ ፯መቶ፴፯ እና ቦምባርዲዬ አየር ዠበቦችጥያሮች በየዕለቱ ከዚህና ወደዚህ አየር ማረፊያጣቢያ ይበርራል።
 
ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየርጥያራ ማረፊያጣቢያ ታሪካዊቷን የ[[ጎንደር]] ከተማ እና በአካባቢው የሚገኙትን የጎብኚ ተስህቦዎችን፣ እንዲሁም [[ጣና ሐይቅ]]፤ የ[[ሰሜን ተራራ]]ን እና የመሳሰሉትን ለመጎብኘት አማካይ የሆነ አየር ማረፊያጣቢያ ነው።