ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 19፦
 
<blockquote>
<<«የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሥልጣን በግዛቱ ውስጥ ያልተወሰነ ነው። ሥልጣኑ ሃይማኖታዊም ሆነ ሥጋዊ ጉዳዮችን ያጠቃልላል። በሥልጣኑ ይሾማል፣ ይሽራል መውሰድም፣ መስጠትም፤ ማሠርም፣ማሰርም፣ መፍታትም፤ መግደልም፣ መስቀልም ይችላል። ትንሹም ትልቁም ንጉሠ ነገሥቱ የእግዚአብሔር ተወካይ ነው ብሎ ስለሚያምን የእርሱን ትዕዛዝ ያለአንዳችም ሰበብ ወይም ማመካኘት በደስታ ይቀበላል።>>» '''“ዝክረ ነገር”''' ከ [[ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል (ብላቴን ጌታ)| ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል]] <ref> Markakis, pg 252</ref>
 
</blockquote>
<blockquote>
<<«በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] የአስተዳደር ስልት፤ ለሥልጣን የብቃተ ቢስነት ወንጀል ወይም የማይካድ የሙስና ድርጊት ሲታይ የተለመደው ቅጣት ወደሌላ ሥራ መዛወር ሲሆን፤ ለንጉሠ ነገሥቱ ታማኝ አለመሆን ግን ያለምንም ጥርጣሬ በፈጣን ፍርድ በግዞት ዓለም መጥፋትን ያስከትላል።>>» '''ጆን ማርካኪስ (John Markakis)፣ “ኢትዮጵያ፥ የባህላዊ ሽከታ ሥነ አካል” (Ethiopia: Anatomy of a Traditional Polity''')።<ref> Markakis, pg 255</ref>
</blockquote> እዚህ አስተያየት ላይ ደግሞ ‘የንጉሠ ነገሥቱን ስም እና ተወዳጅነት የሚሻማ/የሚያሳማ ዝናም ያተረፈ ‘ባለ ሥልጣን’ የሚጠብቀው እንዲሁ ተመሳሳይ ቅጣት ነበር’ ብንል ከእውነቱ አንርቅም።