ከ«ድመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

171 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
(የEmmanouil Itsiosን ለውጦች ወደ EmausBot እትም መለሰ።)
[[ስዕል:Collage_of_Six_Cats-01.jpg|thumb|380px| ስድስት ድመቶች]]
'''ድመት''' አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ [[አይጥ]]ና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላቸ።ታገለግላለች።
 
ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንሳሰነቱዋእንስሳነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።
 
የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ [[ጆሮ]]ዋቸውም ከሰውና ከ[[ውሻ]] ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ [[አፍንጫ]]ቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ [[ስኳር]] ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም። ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።
 
== የውጭ ማያያዣዎች ==
 
* [http://animal.discovery.com/videos/cats-101-abyssinian.html The portrait of the Abyssinian cat in Animal Planet's ''Cats 101'']
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
601

edits