ከ«ግሪክ (አገር)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 20፦
 
== መልከዐምድር ==
ግሪክ ወደ [[ሜዴቴሪኒያን ባሕር]] የተዘረጋ አንድ ትንሽ ቁራጭ አገር ነው። ከምሥራቅ ወደ [[ትንሽ እስያ]]፤ ከምዕራብ ወደ [[ኢጣሊያ]] አገር ከሁለቱም ወገን ርቀቱ ትክክል ነው። ግሪክ በሰሜን ወገን ከ[[የመቄዶንያ ሬፑብሊክ|መቄዶንያ]] ይዋሰናል። ግሪክ ዙሪያውንኣብዛኛው በባሕር የታጠረ ነው።
 
በደቡብና በምሥራቅ ወገን አያሎችአያሌ ደሴቶች አሉ። ከነርሱምከእነርሱም አያሎችበአያሌዎቹ መንደሮችና ከተሞች ተሠርተውባቸዋል። አንዱ [[አንቲፖሮስ]] ይባላል። በዚህም በእዚህም ስፍራ ያለው ታላቅ ያጌጠ ዋሻ የታወቀ ስመ ጥሩ ነው።
እኩሌቶቹም የግሪክ ደሴቶች ከባሕር ወደ ውጪ እየተወረወሩ የወጡ ይመስላሉ። እኩሌቶቹም ከጥንት ጀምረው ይታዩ የነበሩት ያሉበት አይታወቅም ጠፍተዋል። ይህ እንግዳ ነገር እንዲህ እንዲሆን ያደረገው ከባሕር በታች የተነሳው እሳተ ጎመራገሞራ ነው።
 
እኩሌቶቹም የግሪክ ደሴቶች ከባሕር ወደ ውጪ እየተወረወሩ የወጡ ይመስላሉ። እኩሌቶቹም ከጥንት ጀምረው ይታዩ የነበሩት ያሉበት አይታወቅም ጠፍተዋል። ይህ እንግዳ ነገር እንዲህ እንዲሆን ያደረገው ከባሕር በታች የተነሳው እሳተ ጎመራ ነው።
 
በደቡብ ግሪክ ወገን ባሉት ደሴቶች አየሩ በአሜሪካ እንዳለው እንደ [[ቨርጂኒያ]] ግዛት አየር ቀላል ነው። በዚህ አገር ብዙ አይነት ፍሬ ሁሉ ሞልቶዋል። በሰሜን በኩል ደግሞ አየሩ ቅዝቃዜ ያለበት ነው።